ሪትሮፊቲንግ/ጃኬቲንግ (Retrofitting / RC Jacketing) ለምን እና መቼ ይሰራል? 🏗️ ​የነበሩ… — Construction holistic knowledge — TG.ME

🧱 ሪትሮፊቲንግ/ጃኬቲንግ (Retrofitting / RC Jacketing) ለምን እና መቼ ይሰራል? 🏗️

​የነበሩ ስትራክቸሮችን (ኮለም፣ ቢም ወይም ስላብ) ጥንካሬ ማሳደግ እና አቅማቸውን ማጠናከር ለምን እንደሚያስፈልግ በቪዲዮው ተብራርቷል።

​ዋና ዋና ምክንያቶች፦

🏢 የፎቅ ብዛት ለመጨመር (Building Expansion): ህንፃውን ከተገነባበት የዲዛይን መጠን በላይ (ለምሳሌ ከG+3 ወደ ተሻለ ደረጃ) ከፍ ለማድረግ።

⚠️ የህንፃ ጉዳት እና የመሬት መንቀጥቀጥ: በመሬት መንቀጥቀጥ ወይም በሴትልመንት (Settlement) ምክንያት የደረሰን ጉዳት ለመጠገን።
📐 የስታንዳርድ ለውጥ (Code Upgrades): የህንፃ ዲዛይን ኮዶችና ስታንዳርዶች ሲሻሻሉ ህንፃውን ከወቅቱ መስፈርት ጋር ለማጣጣም።

🔧 ለኮለም ጃኬቲንግ የሚያስፈልጉ ወሳኝ ሂደቶች፦

1. ​የነባሩን ኮንክሪት አካል ቺፕ ማድረግ (Chipping/Roughening)

2. ​ኬሚካል አንከር (Chemical Anchor/Epoxy) በመጠቀም ተጨማሪ ብረቶችን ከነባሩ አካል ጋር ማያያዝ

3. ​አዲስ የብረት Cage እና ፎርምወርክ ሰርቶ ከፍተኛ ጥንካሬ ባለው ኮንክሪት መሙላት


ጃኬቲን ለማሰራት 0920652543


​#Retrofitting #RCJacketing #ColumnJacketing #StructuralEngineering #CivilEngineering #EthiopianConstruction #BuildingDesign #ConcreteRepair #TeslaConstruction
September 1, 2026 649 3