BREAKING NEWS | ሰበር መረጃ ⚠️ የአድዋ ድልድይ በአዋሬ አካባቢ ለጊዜው ከአገልግሎት ውጭ ሆኗል!… — Construction holistic knowledge — TG.ME

🚨 BREAKING NEWS | ሰበር መረጃ

⚠️ የአድዋ ድልድይ በአዋሬ አካባቢ ለጊዜው ከአገልግሎት ውጭ ሆኗል!

በአዋሬ አካባቢ የሚገኘው የአድዋ ድልድይ ጉዳት ደርሶበት ለጊዜው ለትራፊክ አገልግሎት እንደተዘጋ ተገልጿል።

📅 ከነሐሴ 25 ቀን ጀምሮ ድልድዩ እስኪጠገን ድረስ ተጠቃሚዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ይመከራል።

🚧 የድልድዩ ጉዳት መንስኤ፣ የጉዳቱ መጠን እና መቼ ወደ አገልግሎት እንደሚመለስ በተመለከተ ተጨማሪ ይፋዊ መረጃ እስኪገኝ ድረስ ሁሉም ተጠቃሚዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ይመከራል።

📍 አድዋ ድልድይ — አዋሬ አካባቢ

#BreakingNews #AdwaBridge #Awara #AddisAbaba #Ethiopia #TrafficUpdate #የአድዋድልድይ #አዋሬ
❤7👏2🤩1
August 31, 2026 1.7K 2