Construction holistic knowledge: post #2672 — TG.ME

🚨 የሥራ ዕድል | JOB VACANCY 🚨

🏦 Oromia Bank ብቃትና ተፈላጊ መስፈርት የሚያሟሉ የውጭ አመልካቾችን ለሚከተሉት የሥራ መደቦች ጋብዟል።

🏦 Oromia Bank invites qualified and competent external applicants for the following vacant positions:

1️⃣ የኮንትራት አስተዳደርና ቁጥጥር ሥራ አስኪያጅ

Manager, Contract Administration & Supervision

🎓 በCivil Engineering, Construction Technology, Construction Management ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የBachelor’s/Master’s Degree
💼 7–8 ዓመት የሥራ ልምድ ያስፈልጋል።

2️⃣ ከፍተኛ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት መሐንዲስ

Senior Construction Technology & Management Engineer

🎓 Construction Engineering, Civil Engineering, Construction Management, Construction Technology ወይም ተዛማጅ ዘርፍ
💼 4 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያስፈልጋል።

3️⃣ የወረዳ አቃቤ ሕግ

District Attorney

🎓 በLaw ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የBachelor’s Degree
💼 2 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ
🗣️ የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ችሎታ ግዴታ ነው።

📍 የሥራ ቦታ | Place of Work:
Head Office – Construction Department / Nekemte / Jimma / Shashemene

📅 የምዝገባ ጊዜ | Registration Date:
August 31 – September 05, 2026

6 ተከታታይ ቀናት | 6 consecutive days

📄 Apply Here | ለማመልከት:
https://forms.gle/f9CrEjM4wxjEgN3Y8

⚠️ ማስታወሻ | Important:
አመልካቾች ሁሉንም የተጠቀሱ መስፈርቶች ማሟላት እና የቅርብ ጊዜ የሥራ ልምዳቸውን በእንግሊዝኛ ማቅረብ አለባቸው።
Applicants must fulfill the stated requirements and submit recent work experience documentation written in English.

📢 ለሚመለከታቸው ሰዎች ይህንን የሥራ ዕድል ያጋሩ!
📢 Share this opportunity with qualified professionals!

#JobVacancy #OromiaBank #EthiopiaJobs #ConstructionJobs #CivilEngineeringJobs #EngineeringJobs #የሥራ_ዕድል #ኢትዮጵያ_ሥራ #ConstructionEngineering
❤5