@Buruk_Light · 2.8K subscribers
- We need Positivity + Hard work... Join our group @BurukLight
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Buruk_LightIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 5, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ሰው ሊሞትለት የሚችል አላማ ከሌለው ለመኖር ይቸገራል። - Buruk
የምንቆጣጠረው ነገር ላይ ብቻ ማተኮር። በዚህ ዘመን ልንቆጣጠረው በማንችለው ልንለውጠው ፣ ልናሻሽለው በማንችለው ነገር ላይ መጨነቅ የተለመደ እየሆነ መጥቷል። በፊት የዛሬ ምናልባት 10 እና 20 አመት ሰዎችን የሚያሳስባቸው አባወራዎችን የሚያስጨንቃቸው እንዴት ቤተሰቤን ላስተዳድር ነበር። እንዴት ለልጄ ልብስ ልግዛ ፣ ትምህርት ላስተምር.. እናቶች የሚጨነቁትም ለልጆቻቸው ነው ጥሩ ለማብላት ፣ ለማሳደግ ልጆች ከፍ ሲሉ እንዴት ቤተስቤን ልጡር ነበር ሃሳብና እቅዳቸው። …
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!✨🕌✨
መጥፎ ሰዎች 😈 አንዳንድ ሰዎች በመጥፎ ባህርያቸው የእናንተን መልካም ምግባር ለመቀየር ሊፈትኗችሁ ይችላሉ። ባጎረሳችሁ ይነክሷችኋል። ለእነሱ መልካም ለማድረግ ስትደክሙ ፣ ስማችሁን በመጥፎ ያነሳሉ። ትንሽ ቆሞ ብላችሁ ስታስቡት🤔 'ምን አገባኝ? እኔ አልጎዳ ፣ የራሳቸው ጉዳይ!' ልትሉና የእናንተን መልካም ስብዕና ልትተዉ ትችላላችሁ። ያ መሆን ግን የለበትም። የእናንተ መልካም ምግባር በሰው መልካም/መጥፎ ምግባር ላይ መመስረት የለበትም። የራሳችሁን ህይወት/ ስ…
Action takers always win! They beat thinkers, planners, and smarter people - Always!