Change your Life: post #1972 — TG.ME

3ቱ ጀምረህ ሳታሳካ ምታቆምበት ጥልቅ ውስጣዊ ምክንያቶች ምንድን ናቸው?

ይህንን ነገር አሳካለሁ ብለህ ትጀመርና ብዙ ጊዜ ሳታሳካው በመሃል ታቆማለህ ፣ ድጋሜ ሌላ ግብ ታወጣና በዚህ አመት የተለየ ይሆናል ብለህ ትጀምራለህ አሁንም መሃል ላይ ታቆማለህ።

ችግሩ ከግቡ 🎯 አይደለም።


ደጋግመህ ሳታሳካ ምታቋርጠው በእነዚህ 3 ውስጣዊ ምክንያቶች ነው...

በቀጣይ Post 3ቱ ግብህን ሳታሳካ እንድቷቋርጥ የሚያደርጉህን ምክንያቶች በዝርዝር እንመለከታቸዋለን...

እነዚህን ምክንያቶች ለማወቅ like👍
👍20❤6
February 17, 2026 1.8K 3