አዲስ ሪፖርተር - NEWS: post #30910 — TG.ME

"እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ"
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ
ከሰሞኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከመገናኛ ብዙኃን ራቅ ማለታቸውን ተከትሎ የተለያዩ ዜናዎች ሲሰራጭ ሰንብቷል። በዛሬው እለት ብልጽግና ፓርቲ በይፋዊ የቲክቶክ ገጹ ለሰሞንኛው አጀንዳ መልስ የሚመስል ቪዲዮ ለቋል። በቪዲው ላይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ! "አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን" በማለት ሲናገሩ ተሰምተዋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤣26❤9💔9🤪4🤷‍♂2👍2🥰1
August 29, 2026 2.7K 4