አዲስ ሪፖርተር - NEWS: post #30909 — TG.ME

የ ቁማር አስከፊነት 💔💔💔😭😭😭

ይህቺ ልጅ እንዲህ የምታለቅሰው የሴዶ መሸነፍ አበሳጭቷት ብቻ አይደለም። እርሱ ያሸንፋል ብላ ለስራ መስሪያ ከባንክ የተበደረቺውን ብር ሳይቀር አሲዛ በቁማር ተበልታ ነው።💔💔💔(via seid social)

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤪31🤣22❤4👍3👌3😢2🤡1🙊1
August 29, 2026 3.5K 10