በራያ ጨርጨር የተከሰተው ድርቅ‼️በራያ ጨርጨር የተከሰተው ድርቅ አስከፊ ሆኗል።ከላይ የሚታየው ምስል ዛሬ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም የተወሰደ ሲሆን የተዘራው ሰብል ሙሉ ለሙሉ እየደረቀ ነው።ከብቶች በመኖ እጥረት እየሞቱ ይገኛሉ።@Addis_Reporter @Addis_Reportert.me/Addis_Reporter/30895Translate273221August 28, 2026 3.9K 2