አዲስ ሪፖርተር - NEWS: post #30879 — TG.ME

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኞች የደመወዝ ክፍያ እና የመንግስት አካውንቶች ወደ ስኬት ባንክ መዛወሩ ተሰማ።
ለተለያዩ የመንግሥት ተቋማት፣ ቢሮዎች እና ትምህርት ቤቶች በተላለፈው ጥብቅ ትእዛዝ ሠራተኞች በንግድ ባንክ የነበራቸውን አካውንት ዘግተው በደብዳቤ እንዲያሳውቁና በስኬት ባንክ አዲስ አካውንት በአስቸኳይ እንዲከፍቱ ተነግሯቸዋል።

Via :- መሰረት ሚዲያ

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
🤔6❤2👍2😢2