አዲስ ሪፖርተር - NEWS: post #30864 — TG.ME

12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፍች
ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ #ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች።
ነፍስ ይማር

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
😢53💔17❤3👍1😱1🙏1
August 26, 2026 2.6K 25