@AYBCschool · 15.8K subscribers
ይህ የደቀ መዝሙርነት ትምህርት ቤት መማርያ ክፍል ነው!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/AYBCschoolIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 23, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $3–10.
📍🎓የፊታችን ቅዳሜ በሐዋሳ እና በዲላ ከተማ 👉ሐዋሳ ከአሮጌ መናኸሪያ መውጫ ባለው ኮብልስቶን 150m ገባ ብሎ 📍መናኸሪያ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤ/ክ ቅጥር ግቢ 👉ዲላ ከቆፌ ገበያ ከፍ ብሎ 📍ዲላ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤ/ክ ቅጥር ግቢ 💐ውድ የቀድሞ እና የአሁን ተመራቂ ተማሪዎች በእለቱ ከቤተሰብ፣ ከጎደኛ እንዲሁም ከወዳጆቻችሁ ጋር እንድትገኙ እንጋብዛን።
[media, no text]
ውድ ተመራቂ ተማሪዎች 📍በወላይታ ሶዶ ነሐሴ 30 📍አርባምንጭ ነሐሴ 30 📍በወልቂጤ ነሐሴ 30 📍በዱራሜ ነሐሴ 23 የምርቃት ፕሮግራም ይኖረናል። ተባረኩ !!
📍🎓የፊታችን ቅዳሜ በሐዋሳ እና በዲላ ከተማ 👉ሐዋሳ ከአሮጌ መናኸሪያ መውጫ ባለው ኮብልስቶን 150m ገባ ብሎ 👉ዲላ ከቆፌ ገበያ ከፍ ብሎ 💐ውድ የቀድሞ እና የአሁን ተመራቂ ተማሪዎች በእለቱ ከቤተሰብ፣ ከጎደኛ እንዲሁም ከወዳጆቻችሁ ጋር እንድትገኙ እንጋብዛን።
[media, no text]
በቀጣይ 📍በዲላ 📍በወላይታ ሶዶ 📍በሆሳዕና 📍በአርባምንጭ 📍በጅንካ 📍በወልቂጤ 📍በባህርዳር እና 📍በዱራሜ/አቦንሳ የምርቃት ፕሮግራም ይኖረናል። ከዚህ ውጪ ያላችሁ ሰርተፍኬቱን በቴሌግራም አድራሻችሁ የምንልክላችሁ ይሆናል።