@DailyWordOfLife · 3.1K subscribers
ይህ የቴሌግራም ቻናል በየእለቱ ህይወት ከሆነው ከእግዚአብሔር ቃል አጠር ያለ መልእክት የሚቀርብበት ነው። ይህንን ቻናል በመቀላቀልና አብረን ይህንን የህይወት ቃል እንድንመረምር እናድማችኋለን። ጥያቄ ወይም አስተያየት ቢኖራችሁ በዚህ አድራሻ ጻፉልን። @melakalex ወይም +254724416340
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/DailyWordOfLifeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 30, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ቀን 212 ፈቃድህ ትሁን የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ክፍል - 2 ነገስት 20-21 "በዚያም ወራት ሕዝቅያስ እስከ ሞት ድረስ ታመመ። ነቢዩም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ እርሱ መጥቶ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ‘ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል፤’” አለው።" 2 ነገስት 20፡1 አብዛኛውን ጊዜ ለጸሎት በእግዚአብሔር ፊት ስንቀርብ የተመኘነውን ለማግኘት፣ ያረቀቅነውን ለማጸደቅ ነውና፣ ይህ አካሄዳችን እርሱ ለእኛ ያሰበልንን በሙላት እንዳናገኝ እ…
[media, no text]
ቀን 211 እኛ ሸክላዎች፣ አንተም ሸክላ ሠሪ ነህ የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ክፍል - ኢሳይያስ 64-66 "አሁን ግን፥ አቤቱ፥ አንተ አባታችን ነህ፤ እኛ ጭቃ ነን አንተም ሠሪያችን ነህ፥ እኛም ሁላችን የእጅህ ሥራ ነን።" ኢሳ 64፡8 አምላካችን እግዚአብሔር በእጆቹ የፈጠረን የእጁ ሥራዎች ነን። እርሱ በእኛ ተስፋ ሳይቆርጥ ሊያበጀን እና በዓላማው ቅርጽ ሊያስይዘን ዘወትር የሚተጋ አምላክ ነው። ስለ ሕዝቡም እንዲህ ይላል፦“የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ሸክላ ሠሪው እንደ…
[media, no text]
ቀን 210 ብርሃንሽ መጥቷልና ተነሺ አብሪ የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ክፍል - ኢሳይያስ 59-63 "ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፥ አብሪ።" ኢሳይያስ 60፡1 ጨለማ የኃጢአት እና የኃጢአት መዘዝ የሆኑት የፍርሃት፣ ግራ የመጋባት፣ የጥፋት እንዲሁም የመሳሰሉት ዘይቤአዊ መግለጫ ሆኖ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ይነበባል። በእርግጥም፣ አዳምና ሔዋን “አትብሉ” የተባሉትን ትእዛዝ በመጣስ ህጉን በተላለፉ ጊዜ ከብርሃን በመሸሽ ራሳቸውን ሸሸጉ። ከ…