ሰው በቀንዱ ወግቶ የገደለው በሬ ተይዟል!
በወላይታ ሶዶ ከተማ የ35 አመት ወጣትን በቀንዱ ወግቶ የገደለው በሬ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን የሶዶ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ሀብታሙ አሰፋ ገልፀዋል።
በሬውን በቁጥጥር ስር ለማዋል በርካታ አባል ፖሊስ ተመድበው በሬው ላይ ከባድ የሚባል ጉዳት መድረሱን የፖሊስ መረጃ ያመለክታል።
የበሬው ባለቤት ከበሬው ጋር አብሮ መያዝ መቻሉን የሶዶ ከተማ ፖሊስ መረጃ ክፍል ገልጿል።
@AAU_GENERAL

1September 2, 2026 285 1