🙊ይህች ጀርመናዊ ዜግነት ያላት የ26 አመቷ ሚሸል ኮብከ የወገቧ መጠነ ዙሪያ 40.64 ሳንቲ ሜትር ወይም 16 ኢንች ነው፡፡አስገራሚው ነገር ደሞ ሚሸል ገና ወገቧን ወደ 35.56 ሳነቲ ሜትር ወይም 14 ኢንች የማሳነስ እቅድ መያዟ ነው።@zena_science@zena_sciencet.me/zena_science/3869Translate3July 23, 2026 865 1