ጠላትህን ያለ ትጥቅ የምታሸንፍበት 3 የጦር ሳይንስ ዘዴዎች 🛡1. ምስጢራዊ ሁን ቀጣይ እርምጃህን ማንም… — ዜና ሳይንስ 👁 — TG.ME

ጠላትህን ያለ ትጥቅ የምታሸንፍበት 3 የጦር ሳይንስ ዘዴዎች

🛡1. ምስጢራዊ ሁን
ቀጣይ እርምጃህን ማንም እንዲያውቅ አትፍቀድ። ሰዎች ስለ አንተ እርግጠኛ ካልሆኑ ለመጠቃት ይፈራሉ።

🛡2. ረብሻ ፈጥርባቸው የጠላትህን ትኩረት አላስፈላጊ ነገሮች ላይ በማስጣድ ዋና አላማውን እንዲረሳ አድርገው።

🛡3. የሳይኮሎጂ ጦርነት ክፈት ፊት ለፊት ከመጋጨት ይልቅ በራስ መተማመኑ ላይ ጥርጣሬ በመዝራት እጁን እንዲሰጥ አድርገው።

🔑 አስታውስ ትልቁ ድል ያለ ምንም ውጊያና ኪሳራ የምታመጣው ድል ነው።

📗 የጦርነት ስትራቴጂ መፅሐፍ

© ሳይንስኛ
❤4
August 24, 2026 448 1