#Gambella📍ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በጸጥታ ችግር ከሥራ ገበታቸው የራቁ መምህራንና ሠራተኞች፣ አንጻራዊ የሆነ ሰላም መፈጠሩን በመግለጽ ከነገ ህዳር 15/2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሥራ እንዲመለሱ አሳስቧል። ወደ ስራ በማይመለሱ ሠራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ በጥብቅ አስጠንቅቋል።ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ/ምt.me/zedonewset/7564TranslateNovember 23, 2026 127