በብዙ ሰዎች የማይዳሰሰውና ተድበስብሶ የሚያልፈውን ሀሳብ፤ ከአንድ አመት በፊት ወዳጄ በብዕር ስሙ "ታይድ ቶ ባር" ስለ ወንድነት የተቃኘ መፀሀፍ አዘጋጅቶ እንደነበር ለእናንተ ማሳወቄ አይረሳም። መፀሀፉ በእውነት ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ነው። ስለወንዶች ፆታዊ ጤና ይዳስሳል፣ በተፈጥሯዊ መንገድ እንዴት የብልት መድከምና የዘር ቶሎ መፍሰስ ችግሮችን ማስወገድ እንደሚቻል ያትታል። በምግብ፣ በመጠጥ፣ በተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ይሄ የወንዶች ፆታዊ ችግር ይጠፋል ይላ…
August 3, 2026 4.1K 1