ይህ የወዳጄን ግሩም መፀሀፍ በድጋሚ በebook መልክ እየተሸጠ ነው።
"ፍርሃትን ማስወገድ" ይሰኛል።
መፀሀፉን ካነበባችሁት በኃላ የዕድሜ ሌባውን ፍርሃት በቁጥጥር ስር በማዋል፤ በራስ መተማመናችሁን የምትገነቡበትና ወደምትፈልግኩት ከፍታ የምትወነጨፉበት የተግባር መመሪያ ነው።
ታዲያ ይሄን የወዳጄን የአቶ ጌታነህ ebook መፀሀፍ በፒዴኤፍ (PDF) አማራጭ ስለቀረበ በየትኛውም ቦታ ሆናችሁ በስልካችሁ ማንበብ ትችላላችሁ።
እመኑኝ፤ ገዝታችሁ አንብቡት - ታመሰግኑኛላችሁ!
ዋጋው ፡ 400 ብር ነው። መፀሀፉን @ywpromo ላይ መግዛት ትችላላችሁ!

24
10
1
1July 22, 2026 8.3K 4