ዒድ ሙባረክ ወዳጆቼ❤ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ10 ሰዎች ወዳጄ አቶ ጌታነህ "የንግግር ጥበብ" የተሰኘውን… — Yismake Worku — TG.ME

ዒድ ሙባረክ ወዳጆቼ


በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ10 ሰዎች ወዳጄ አቶ ጌታነህ "የንግግር ጥበብ" የተሰኘውን መፀሀፍ ከ 350 ብር ወደ 200 ዝቅ አድርገውታል።

"ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘውን E-book መፀሀፍ ደግሞ ከ400 ብር ወደ 250 ብር ቀንስውታል።

ስለሆነም 10 ሰዎች ቀድመው ሳይደርሱ @ywpromo ውስጥ በመግባት የወዳጄን ምርጥ መፀሀፍት ያንብቡ...ይጠቀሙ!

---
መፀሀፍቶቹ በPDF መልኩ የቀረቡ Ebook መፀሀፍቶች ናቸው!
❤42🔥5👍3😇1
May 27, 2026 12.6K 2