እስካሁን ወዳጄ እና በምሁርነቱ አንቱ የምለው አቶ ጌታነህ ለእናንተም እንዳጋራሁት ሶስት ebook መፀሀፍት አሉት።
የመጀመሪያው መፀሀፍ "የንግግር ጥበብ" ይሰኛል። ሰዎች የንግግር ችሎታቸውን በማዳበር እንዴት ጤናማ ግኑኝነት ከመፍጠር አልፎ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያሳየበት ነበር።
ሁለተኛው ደግሞ በብዙዎች የተወደደው "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘው Ebook መፀሀፍ ነው። በራስ መተማመንን የሚሰርቀውን "ፍርሃት" የተሰኘ ሌባ በማባረር እንዴት ሰላማዊ የሆነ ህይወት መምራትና ስኬት ላይ መብቃት እንደሚቻል በግልፅ ያሳየ መፀሀፍ ነበር።
እነሆ አሁን ደግሞ፡ እናት፣ አባት፣ የልጆች አሳዳጊዎች በሙሉ ሊያነቡትና ለልጆቻቸው ሊተገብሩት የሚገባውን Ebook መፀሀፍ "አመጋገብና የልጆች የአዕምሮ እድገት" በሚል ርዕስ ይዞ ቀርቧል።
ልጅዎ በትምህርቱ ጎበዝ፣ ንቁ፣ ፈጣና፣ ተግባቢና ቀልጣፋ እንዲሁም ደስተኛ እንዲሆን ሊሆን የሚችሉባቸውን መንገዶች (አመጋገብና የምግብ አይነቶችን ጨምሮ) ሌሎችንም ዘዴዎች ያካተተ መፀሀፍ ነው።
ልጅዎን ብቁ ለማድረግ የግድ ይሄ መፀሀፍ ያስፈልግዎታል! በPDF የተዘጋጀ ስለሆነም እንደሁልጊዜው በፈለጉት ጊዜ በስልክዎ ማንበብ ይችላሉ።
ዋጋውም ከሌሎች መፀሀፎች አንፃር ቅናሽ ነው!
ዋጋ ፡ 350 ብር
መፀሀፉን ለማግኘት @ywpromo ያዋሩ።
——-
የልጅዎን ነገ ዛሬ ይስሩ!

30
9
1May 24, 2026 11.4K