ሸይጧን ከጭፍራው ጋር ሰብሰብ በሚልበት ሰዓት ከ3 ነገሮች የበለጠ ምንም የሚያስደስተው ነገር የለም… — የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት — TG.ME

ሸይጧን ከጭፍራው ጋር ሰብሰብ በሚልበት ሰዓት ከ3 ነገሮች የበለጠ
ምንም የሚያስደስተው ነገር የለም

1,ሙዕሚን ሙዕሚንን ሲገድል (ሲመለከት)

2,አንድ ሰው # በኩፍር ላይ ሲሞት(ሲመለከት)

3,የድህነት ፍራቻ ያለባት ልብ(ሲመለከት) ይደሰታል!

ኢብኑልቀዪም (ረሂመሁሏህ)


https://t.me/yetkar
September 2, 2026 170 3