💢አቡሁረይራ ባስተላለፉት ረዥም በሆነ ሀድስ ውስጥ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል።
↪️ሁለት አይነት ክፍል የሆኑ የእሳት ጎዶች አሉ። እነርሱንም እኔ አላየሗቸውም ።
↪️ አንዱ የከብት ጅራት የመሰለ አለንጋ ይዘው በዚያ ሰውን ያለአግባብ የሚገርፉ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ
↪️የለባሽ እርቃን (መስፈርቱ ያልጠበቀ ልብስ ለባሾች)፣ ተዘንባዮች እና አዘንባዮች (አሳሳቾች) እራሳቸ {ፀጉራቸውን} እንደ ግመል ሻኛ ያቆሙ የሆኑ ናቸው። እነዚህ በፍጹም ጀነት አይገቡም፣ ኧረ እንዲያውም ሽታዋንም አያገኟትም።
📚{ሙስሊም ዘግበውታል።}
http://t.me/yetkaru

1September 2, 2026 161 1