ማስታወቂያ ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት አዲስ ምዝገባ ጀምሯል ! 🟢 አረብኛ ቋንቋን ቁርዓንን… — የሳዳት ከማል official የቲክቶክ ሙሀደራዎች ሚለቀቅበት — TG.ME

✅ ማስታወቂያ

ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት አዲስ ምዝገባ ጀምሯል !
🟢

አረብኛ ቋንቋን ቁርዓንን እንዲሁም የተለያዩ የውጭ ቋንቋዎችን በቀላሉ እና ጥራት ባለው መንገድ መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት ለእርስዎ በተሻለ ዝግጅት አጠናቆ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል! ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ብቁ በሆኑ መምህራን እና ምቹ በሆነ የትምህርት ሰዓት እናስተምራለን።

🌟 የምንሰጣቸው ትምህርቶች 👇

❶ ቃኢደቱ ኑራንያ
❷ አረበኛ ፅሁፍ (ኸጥ)
❸ ቁርዓን ንባብ
❹ ተጅዊድ
❺ አረበኛ መሰረታዊ ንግግር
❻ ሶርፍ
❼ ነህው
❽ በላጋ
❾ መንጢቅ
❿ እንግሊዝኛ
❶❶ የፈረንሳይ ቋንቋ
❶❷ የቱርክ ቋንቋ


📍 ለመመዝገብ ⬇️

@Sobrarabic_bot

✅ ለበለጠ መረጃ ⬇️

@sobrTyake_bot

📱 ቴሌግራም ቻናል ⬇

https://t.me/Sobrarabic
Telegram
ሶብር አረበኛ ቋንቋ ትምህርት
مرحباً بكم في قناة "صبر"! وجهتكم لتعلم اللغة العربية بسهولة وإتقان من الصفر እንኳን ወደ ሶብር አረብኛ ቋንቋ ት/ቤት በሰላም መጡ! የአረብኛ ቋንቋን ከመሠረቱ በቀላሉ እና በጥራት የሚማሩበት ትክክለኛ ቦታ ነው ። ለመመዝገብ ➥ @Sobrarabic_bot ይጠቀሙ ።
❤1
August 31, 2026 225 2