የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት መደበኛ ስብሰባውን በማድረግ የዕጩ ምሩቃን ምረቃ አጸደቀ *** ሴኔቱ… — Wolkite University Students' Union — TG.ME

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት መደበኛ ስብሰባውን በማድረግ የዕጩ ምሩቃን ምረቃ አጸደቀ
***

ሴኔቱ:- በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሌጂስሌሽን አንቀጽ 158 እና 179 መሠረት 355 ዕጩ ምሩቃን የሚጠበቅባቸውን የመመረቂያ መስፈርት ማሟላታቸውን በጥልቀት መርምሯል።

በዚህም መሠረት በነገው እለት የሚመሰቁትን የ2018 ዓ.ም ዕጩ ምሩቃን አስፈላጊዎቹን መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ ማሟላታቸውን ካረጋገጠ በኋላ ምረቃቸውን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል።

17ኛ ዙር የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ምርቃት ነገ ማለትም 18/10/18 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል ።

የወ/ዩ/ተ/ ህብረትም  ለመላው የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርስቲያችን ተመራቂ ተማሪዎች እና የተመራቂ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለዚህ ታላቅ የደስታ ቀን አደረሳቹ ለማለት ይወዳል ።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                   
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"

የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም  👉  https://t.me/wkusu
ፌስቡክ     👉  www.fb.com/WKUStsU
ድህረ-ገፅ   👉  https://wkusu.com

ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
ኢሜል 👉[email protected]

ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏
❤92🥰3🏆3👎2
June 24, 2026 19K 16 3