ቲጃኑ ሀሊል
Dpt: medicine
በአሁን ሰዓት
•የወ/ዩ/ተ/ህ ዲስፕሊን ዘርፍ ተጠሪ
°Vice president of External affairs in EMSA-Wolkite
•FAWE & Mastercard Foundation sStudents alumni executive member
በመሆን እያገለገልኩ ሲሆን ከዚህ በፊት
°የወ/ዩ /ተ/ህ ጤና ዘርፍ ተጠሪ
°የወ/ዩ /ተ/ህ ክበባትና ማህበራት ዘርፍ ተጠሪ በመሆን በሙሉ ቆራጥነት አገልግያለሁ:: በነዚህ ቦታዎች ባካበትኩት ልምድ የተሻለ ተሰሚነት ያለው እና ጠንካራ የተማሪዎች ህብረት ለመገንባት እንድትመርጡኝ እጠይቃለሁ

340
125
33
6
6
3June 15, 2026 12.4K 45 71