ያለውሰውነት ጎሹ
dpt: Economics
የውሃ እጥረት እንዳይከሰት አስደርጋለው
የካፌ እቃዎች ንጽህና እንዲጥበቅ አስደርጋለው
የዶርም አከባቢ ማንኛውም ንጽህና ችግር እንዳይኖር አስደርጋለው
የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ በነጻ እንዲሰጥ አስደርጋለው
ግቢ ውስጥ የሚከሰተውን የስርቆት ችግር ከሚመለከተው አካል ጋር በመተባበር እንዲወገድ እስደርጋለው።

157
90
37
14
4
1June 15, 2026 11.9K 20 14