አብዱልከሪም ጀማል Dpt:Anesthesia ወገኖቼ ተማሪዎች፣ ትምህርታችንን እና የወደፊት ዕድላችንን ማሻሻል… — Wolkite University Students' Union — TG.ME

አብዱልከሪም ጀማል
Dpt:Anesthesia

ወገኖቼ ተማሪዎች፣ ትምህርታችንን እና የወደፊት ዕድላችንን ማሻሻል የምንችለው በአንድነታችን ነው።

እኔ ተማሪ አብድልከሪም ፕረዚዳንት ሆኜ ለሁሉም ተማሪ ድምጽ እሰጣለሁ፣ ችግሮቻችሁን አዳምጣለሁ።

ፍትሃዊ የትምህርት አጋጣሚ፣ መልካም መጠለያ እና ንጹህ ካፊቴሪያ ለማምጣት ቃል እገባለሁ።

ለውጥ የሚመጣው በእናንተ ድምጽ ነው - ቀን ሰኞ በሚካሄደው ምርጫ ድምጻችሁን ለእኔ ስጡኝ።

አብረን እንስራ፣ አብረን እንለወጥ! ድምጻችሁን ለ አብድልከሪም ይስጡ።
👎200❤96👍25🥴7🏆3❤‍🔥1
June 15, 2026 11K 16 32