ኤደን መንግስቱ
Dpt: Architecture
-ሴቶች ላይ ለሚደርሱ ለማንኛውም አይነት ጥቃቶች ፈጣን ተገቢ ምላሽ እንዲሰጥ አደርጋለው።
-ማንም ተማሪ ድምፁ እንዳይታፈን፣ ቅሬታውን ያለምንም ፍርሃት በነጻነትና እንዲያቀርብ አስደርጋለው።
-የላይብረሪ እና የዲጂታል ላብራቶሪዎች የአገልግሎት ሰዓት እንዲራዘም አስደርጋለው።
-ስኬት በግቢ ግንብ ውስጥ ብቻ አይወሰንም፤ በውጪው አለምም ስኬታማ ለመሆነ የሚረዱ መድረኮች እንዲዘጋጁ አስደርጋለው።
-የተማርንበትን እውቀት ወደ ንግድና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ለመቀየር እንድንችል አስደርጋለው።
-ተማሪዎች ከትምህርቱ በተጨማሪ የተለያዩ ስራዎችን እየሰሩ ራሳቸውን መደገፍ እንዲችሉ አበረታታለው።
"ብቃት ፆታ የለውም"

7
311
92
18
4
3
1
311
92
18
4
3
1June 15, 2026 11.3K 77 50