ዮአስ ደግፌ
Dpt:Law
ውድ ተማሪዎች፣ በዚህ ብሩህ የወጣትነት ዘመናችን ሁላችንም በልባችን ትልቅ ህልም፣ ተስፋ እና ጉልበትን ሰንቀናል።
የእኔ ራዕይ በእውቀት የተማሪዎች ሀሳብ በነፃነት የሚንጸባረቅበት እና እራሳችንን ለላቀ ስኬት የምናበቃበትን ጠንካራ ህብረት መፍጠር ነው።
በአንድነት ከቆምን፣ ዛሬ የገጠሙንን ፈተናዎች ወደ መፍትሔ፣ የነገ ተስፋዎቻችንን ደግሞ ወደ እውነተኛ እና ተጨባጭ እድገት መለወጥ እንችላለን።
ስለዚህ ከጎኔ በመቆም በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን እያንዳንዱ ተማሪ የሚሳተፍበት ፣ የሚከበርበት ፣ ድምጹ የሚሰማበት እና ለስኬት የሚበቃበት የተማሪዎች ህብረትን ኑ! በጋራ እንገንባ።

158
54
28
8
4
2
1June 15, 2026 10.1K 8 13