📌እንኳን አደረሳችሁ
ልዩ የበዓል ፕሮግራም
📌📌 በህያው ተስፋ የተዓምራት አገልግሎት ቤ/ክ
📌ጷጉሜ 1 እሁድ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ
እዚያ ደረሰንን እግዚያብሔርን እይመሰገንን
📌📌 በአምልኮ እያወደስን
አዲሱ አመታችንን እንቀበላለንን፥ የጌታ እራት እንወስዳለን
📌📌በዕለቱ ከሐዋርያው ዳንኤል ጌታቸው ጋር የአመቱ አዋጅ ቃል እናውጃለን
የተለያዩ ፕሮግራሞች ይኖሩናል
📌ሁላችሁም ስትመጡ የሀገር ባህል ልብስ ለብሳችሁ ኑ






