አዲስ አበባ በአየር ንብረት ለውጥ ተቋቋሚነቷ ከዓለም 2ኛ ደረጃን ያዘች! 🇪🇹
በኒው ዮርክ ታይምስ (The New York Times) የተዘገበውና በጂኦስፓሻል አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋም (AlphaGeo) የተደረገው አዲስ ጥናት እንደሚያመላክተው፤ አዲስ አበባ ከዓለም 72 ዋና ዋና ከተሞች መካከል በ2ኛ ደረጃ ከፍተኛ የአየር ንብረት ለውጥ ተቋቋሚነት ያላት ከተማ በመሆን ተመዝግባለች።
የቀዳሚ 20 ከተሞች ደረጃ፡
🇺🇸 ቺካጎ (አሜሪካ)
🇪🇹 አዲስ አበባ (ኢትዮጵያ)
🇦🇺 ሜልቦርን (አውስትራሊያ)
🇪🇸 ባርሴሎና (ስፔን)
🇹🇷 አንካራ (ቱርክ)
🇦🇷 ቦነስ አይሬስ (አርጀንቲና)
🇫🇷 ፓሪስ (ፈረንሳይ)
🇹🇷 ኢስታንቡል (ቱርክ)
🇨🇴 ቦጎታ (ኮሎምቢያ)
🇰🇪 ናይሮቢ (ኬንያ)
🇨🇳 ቾንግቺንግ (ቻይና)
🇧🇷 ሪዮ ዲ ጃኔሮ (ብራዚል)
🇮🇩 ጃካርታ (ኢንዶኔዢያ)
🇨🇦 ቶሮንቶ (ካናዳ)
🇬🇧 ለንደን (እንግሊዝ)
🇨🇳 ቼንግዱ (ቻይና)
🇯🇵 ሳፖሮ (ጃፓን)
🇧🇷 ሳኦ ፓውሎ (ብራዚል)
🇪🇬 ካይሮ (ግብፅ)
🇿🇦 ዮሀንስበርግ (ደቡብ አፍሪካ)
ጥናቱ ከተሞች የተፈጥሮ አደጋዎችን (የጎርፍ፣ የሙቀት መጨመር፣ የድርቅ ስጋትና የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስርዓቶችን) የመቋቋምና የመመከት አቅማቸውን ያገናዘበ ነው።
#Wasu_Mohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
205
40
16
13
8
6
5
4
2
1September 8, 2026 20.4K 22




