በአንድ ጊዜ 5 ህፃናትን የተገላገለችው እናት‼ የትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አበርገለ ወረዳ ስምረት ቀበሌ… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

በአንድ ጊዜ 5 ህፃናትን የተገላገለችው እናት

የትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አበርገለ ወረዳ ስምረት ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው እናት (ራሷ መንታ ሆና የተወለደች) በየጭላ መባእታዊ ሆስፒታል በአንድ ጊዜ አምስት (5) ህፃናትን በሰላም ተገላግላለች።

📌 ከአምስቱ ህፃናት መካከል አራቱ እድገታቸውን ሙሉ በሙሉ ጨርሰው የተወለዱ ሲሆን፣ አምስተኛው ህፃን ግን ከህይወት እድገቱ አስቀድሞ የተወለደ ነው።

📌 እናቲቱም ሆነች አምስቱ ህፃናት በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛሉ፤ የህክምና ክትትልም እየተደረገላቸው ነው።

📌እናቲቱ ለመጀመሪያ ጊዜ መውለዷ ሲሆን፣ አምስቱን ህፃናት በበቂ ሁኔታ ለማሳደግ የሚያስችል ምቹ የኑሮ ሁኔታ እና በቂ ገቢ ስለሌላት የበጎ አድራጊዎችን እና የባለሙያዎችን ድጋፍ ትፈልጋለች።via Tikvah
#Wasu_Mohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤36🕊7🏆2🤝2🥰1😱1
September 9, 2026 9.5K 9