ኦባሳንጆ ዝምታቸውን ሰብረዋል‼ «የገለልተኛ አይደሉም» በሚል በህውሃች ለቀረበባቸው ወቀሳ ምላሽ ሰጥተዋል።… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ"ኦባሳንጆ ይቀየሩልኝ" ህውሃት ህውሃት አለማቀፍ ጫና ከበረታበት በኋላ ትናንት ባወጣው መግለጫ:- 📌የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ከተፈረመ አራት ዓመታት ሊሞላው ቢቃረብም፣ የአፍሪካ ሕብረት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች ትኩረት በመነፈጋቸው ምክንያት ስምምነቱ በተግባር ሊተርጎም አልቻለም። ​📌የፌደራል መንግሥት የኢኮኖሚ እና ወታደራዊ ማዕቀቡን፣ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃቶችን እና ወታደራዊ ትንኮሳዎችን…
ኦባሳንጆ ዝምታቸውን ሰብረዋል

«የገለልተኛ አይደሉም» በሚል በህውሃች ለቀረበባቸው ወቀሳ ምላሽ ሰጥተዋል።

ከፌዴራል መንግሥት ትእዛዝ እንደማይቀበሉም ገልጸዋል።

አሸማጋዩ ምስጢራዊ የድርድር መረጃዎችን ለህዝብ ይፋ ማድረግ ኃላፊነት የጎደለው አሰራር መሆኑን ጠቅሰዉ፣ የህወሓትን ወቀሳ እና የማጣጣል ሙከራ አዲስ አለመሆኑን አንስተዋል።

የፕሪቶሪያ ስምምነት መጣሱን የሚናገሩት ኦባሳንጆ፣ የአንድን ወገን ፍላጎት በሌላው ላይ መጫን መፍትሄ እንደማይሆንም አስምረውበታል።
#Wasu_Mohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤138👏17🕊7🙈6👍4🥰4😢3💩2😭2
September 8, 2026 33.2K 7