አሮጌ" ተሽከርካሪዎች ከአገልግሎት ውጭ የሚደረጉት አየር በመበከላቸው እንጂ አሮጌ በመሆናቸው አይደለም ተባለ… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

"አሮጌ" ተሽከርካሪዎች ከአገልግሎት ውጭ የሚደረጉት አየር በመበከላቸው እንጂ አሮጌ በመሆናቸው አይደለም ተባለ

​የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ "አሮጌ ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ ከከተማዋ ሊወጡ ነው" ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ የተዛባ መሆኑን አስታወቀ።

📌 ተሽከርካሪዎች ከአገልግሎት ውጭ የሚሆኑት የልቀት ደረጃን ያላሟላ ጭስ ሲያወጡ እንጂ በአገልግሎት ዘመናቸው ብዛት አይደለም።

📌 በምርመራ ወቅት የ2017 ዓ.ም. ሞዴል መስፈርቱን ባለማሟላቱ ሊወድቅ፣ የ1998 ዓ.ም. ሞዴል ደግሞ አልፎ አገልግሎት ላይ ሊውል ይችላል።

📌 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አስፈላጊው ጥገና ተደርጎላቸው መስፈርቱን ካሟሉ አገልግሎት መስጠት ይችላሉ። ደረጃውን ያላሟሉ ደግሞ ልቀትን የሚቀንሱ ቴክኖሎጂዎችንና ማጣሪያዎችን የመጠቀም ግዴታ አለባቸው።

📌 ከከተማዋ እድገት ጋር የማይሄዱ እድሜ ጠገብ ተሽከርካሪዎች ደረጃ በደረጃ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ይተካሉ።
#Wasu_Mohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤95👍24👏10🙈9🥰7🙏5🕊5👌4
September 9, 2026 37.1K 37