ነጋዴ ሆይ… ንግድህን እየመራህ ነው ወይስ እየገመትክ? “ዛሬ ስንት ሸጥን?” “ይሄ እቃ ስንት ቀረ?”… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

🔥 ነጋዴ ሆይ… ንግድህን እየመራህ ነው ወይስ እየገመትክ?

“ዛሬ ስንት ሸጥን?”
“ይሄ እቃ ስንት ቀረ?”
“የትኛው እቃ ብዙ እየተሸጠ ነው?”
“ባለፈው ወር ስንት ሽያጭ ነበረ?”

እነዚህን ለማወቅ ደብተር ገልብጠህ፣ ሰራተኛ ጠይቀህ እና እቃ ቆጥረህ ማሳለፍ አያስፈልግም። 😅

📱 ZemenFlow አለ!

የሱቅህን ሽያጭ፣ ግዢ እና የእቃ ቀሪ በአንድ ቦታ ተከታተል።

👀 ሱቅህ ውስጥ ባትኖርም የሚከናወነውን ተከታተል።
📦 ምን እቃ እንዳለ እወቅ።
🛒 ምን እቃ እንደተሸጠ ተመልከት።
📥 የገባውን እቃ ተቆጣጠር።
📊 የሽያጭ ሪፖርቶችን በቀላሉ ተመልከት።

ስራህን በግምት አትምራ።
በመረጃ ምራው።

🚀 ZemenFlow — ሱቅህን በብልህነት አስተዳድር።

ከደብተር → ወደ ዲጂታል።
ከመገመት → ወደ ማወቅ።

🌐 ድረ-ገጽ፦
https://zemenflow.com

📱 የመተግበሪያ ማገናኛ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zemenflow.app

https://apps.apple.com/app/id6803034767

🤖 የቴሌግራም ቦት፦
https://t.me/zemenflowbot

📢 የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/zemenflowchannel

Zemenflow — ንግድዎን ያቀልሉ፣ በቁጥጥርዎ ስር ያድርጉ። 🚀

👉 ዛሬውኑ ይጀምሩ!


ለበለጠ መረጃ:0940168913
❤44👍3
September 9, 2026 35K 17