ውድ የዚህ ቻናል ታማኝ ቤተሰቦች እጅግ ተወዳጇ ቬኒሲያን ለረዥም ዓመታት Access ማድረግ አልተቻለም ነበርና ጠፍተናል። አሁንም እንደተፈለገው ያህል መጠቀም ስለማይቻል አዲስ ለመክፈት ተገደናል። በመሆኑም በአዲስ መልክ በልዩ አስተማሪ ፕሮግራሞች ስለተመለስን አዲሷን ቬነስያ እንድትቀላቀሉ በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም እንጠይቃለን።
https://t.me/veni212121
Telegram
ቬነስያ
ይህ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች የተለያዩ አስተማሪና ጣፋጭ ታሪኮች እና ልዩ መልእክቶች የሚተላለፉበት ገጽ ( ቻናል ነው)።
ለጥያቄዎ @VenesiaStory_Bot

March 25, 2026 1.8K