የሞትክ ቀን 🍀💥🍀💥🍀💥 አንተ የሞትክ ዕለት ልቅሶህ ከሦስት ቀን አይዘልም። ካንተም የሚቀረው በትዝታ…

የሞትክ ቀን
🍀💥🍀💥🍀💥

አንተ የሞትክ ዕለት ልቅሶህ ከሦስት ቀን አይዘልም። ካንተም የሚቀረው በትዝታ ማዕዘን የሚቀመጥ ፎቶህ ብቻ ነው።

​የቀብርህ ዕለትም ቢሆን የሚታሰበው ያንተ መሄድ ሳይሆን፣ መዋጮውና የቀባሪው መስተንግዶ ይሆናል።

ገና ሳትፈርስ ሰዎች ረስተውህ በየወንበሩ ካርታ ይጫወታሉ።


​ስለዚህ ወዳጄ... ለዘላለም ለሚያኖርህና ለማይረሳህ አምላክ በቀንህ ላይ 1 ሰዓት ስጠው። አምላክህን እወቀው፣ ውደደው፣ በፍቅሩም ተመላለስ።

እጅግ አስተማሪ ታሪኮችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/veni212121
Telegram
ቬነስያ
ይህ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች የተለያዩ አስተማሪና ጣፋጭ ታሪኮች እና ልዩ መልእክቶች የሚተላለፉበት ገጽ ( ቻናል ነው)። ለጥያቄዎ @VenesiaStory_Bot
June 5, 2026 1.1K 2