አዲስ features on TKresume 👀 እንደ ፊልም ፖስተር የሚመስል resume፣ በእያንዳንዱ… — Tk design channel 💡 — TG.ME

።አዲስ features on TKresume 👀 እንደ ፊልም ፖስተር የሚመስል resume፣ በእያንዳንዱ template ላይ ❤️፣ አዲስ review page፣ እና የከፈልከውን ሁሉ የምታገኝበት Dashboard። ከ1,000+ በላይ እየተጠቀማችሁ ነው — review ጻፉ፣ እና የትኛውን profession ቀጥሎ ልስራ? comment አድርጉ 👇 Full video on tiktok : https://vt.tiktok.com/ZSVfgyUKN/

August 21, 2026 1.1K 2