🏢 ድርጅት፦ Evolve Efuyegela Consulting
📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ (ጄሞ-ለቡ ሙዚቃ ቤት እና ፊየል ቤት-ሳፋሪ)
🎨 ክፍት የስራ መደቦች፦
የመሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት (Basic Computer Skills) አሰልጣኝ
የእጅ ስራ እና የዕደ-ጥበብ (Handcraft & Craft Arts) አሰልጣኝ
አባከስ እና የአእምሮ ሂሳብ (Abacus & Mental Maths) አሰልጣኝ
የመሰረታዊ ሰርከስ ጥበብ፣ ስፖርት እና አካላዊ እንቅስቃሴ (Basic Circus Arts, Sports & Physical Activity) አሰልጣኝ
የጭቃ እና ሸክላ ቅርፃቅርፅ ስራ (Clay craft) አሰልጣኝ
🧒 የሚያስተምሯቸው የክፍል ደረጃዎች፦ ከ1ኛ–3ኛ ክፍል እና ከ4ኛ–8ኛ ክፍል
⏰ የስራ ሰዓት እና ቀናት፦
• በሳምንት ከ3 እስከ 4 ቀናት (በእያንዳንዱ ማዕከል)።
• በግማሽ ቀን ፈረቃ (የሚያስፈልገው በስልጠና ሰዓት ብቻ ሲሆን — በቀን ለየክፍሉ 90 ደቂቃ ብቻ)።
💰 ክፍያ፦ ከ4,000 ETB እስከ 5,600 ETB አበል እና ማካካሻ።
🙋♂️ መስፈርቶች፦ ከፍተኛ ተነሳሽነት፣ ተግባራዊ ክህሎት፣ ትዕግስት እና ሰዓት አክባሪነት ያላቸው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወይም ተመራቂዎች።
📩 አሁኑኑ ያመልክቱ፦
የስራ ልምድ ማጠቃለያዎን (CV) በቴሌግራም ይላኩ፦ t.me/EvolveEfuyegela
⚠️ ማሳሰቢያ፦ የሚያመለክቱበትን የስራ መደብ እና ቦታ በግልፅ መጥቀስ አለብዎት (የመረጡትን የስልጠና ዘርፍ እና የስራ ቦታ)።
📅 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ሰኔ 7









