@Joseph_maths_tutorial · 1.8K subscribers
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Joseph_maths_tutorialIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 13, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
11 advertisers placed 11 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
መግለጫው ተጠናቋል። ለሁላችሁም መልካሙን እመኛለሁ።
#Grade_12 ➡️Entrance ዉጤት ሲገለፅ በቀላሉ የምታዩባቸው መንገዶች !!! 1. https://result.eaes.et 2. result.neaea.gov.et 3. SMS 6284 4 t.me/EAESbot
#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት፦ ተፈጥር ሳይንስ ወንድ - 591.6 ኦዳ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (አዳማ) ሴት - 583 አገው ምድር ት/ቤት (እንጅባራ) ማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ - 576.2 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ሴት - 569.1 ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
#National_Exam_Result | የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲቲዎች ቶሎ ጥሪ እንዲያደርጉ እየሠራን ነው። መስከረም 05/2019 ዓ.ም ትምህርት ይጀመር የሚለውን ለመጠበቅ እንፈልጋለን።