https://scrimba.com/explain 🎓 ያልገባችሁን ነገር ኮፒ አድርጋችሁ ብቻ ለጥፉት — ራሱ ቪዲዮ ሰርቶ ያስረዳችኋል። ስሙ Scrimba Explain ይባላል። ምን ያደርጋል? - የገባችሁ የማይመስል ማንኛውንም ጽሁፍ ትለጥፉታላችሁ - አጭር፣ ስላይድ በስላይድ የሚያስረዳ ቪዲዮ ይሰራላችኋል - Chrome extension ስላለው በምታነቡት ማንኛውም ገጽ ላይ ይሰራል - አሁን beta ላይ ስለሆነ ነፃ ነው ለተማሪ፣ ለself-learner፣ ወይም ደግሞ አንድን …
August 19, 2026 1.4K 12