@timirtinfo · 5.1K subscribers
This channel were created to address all information related to educational purpose ,and we search and post materials for education.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/timirtinfoIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 26, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
11 advertisers placed 13 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ እንደገለጹት ዘንድሮ በአጠቃላይ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
#Grade8 የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ እንዳደረገው የዘንድሮውን የ8ኛ ክፍል ፈተና ከተፈተኑ 45,034 ተፈታኞች መካከል 29,466 (65.43%) ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ሲያልፉ 15,568 (34.57%) ተማሪዎች ፈተናውን ማለፍ አልቻሉም። የማለፊያ ነጥብ ለመደበኛ ተማሪዎች 50% ፤ ለአካል ጉዳተኞች ደግሞ 45% መሆኑ ተገልጿል። ከ790 አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች መካከል 111 (14%) ትምህርት ቤቶች ሁሉንም ተማሪዎቻቸውን ሲያሳልፉ፣ 15 (1.8%) ትምህ…
" ከ415 ሺሕ ተፈታኞች ወደ 354 ሺሕ ተማሪዎች ናቸው ያለፉት " - የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤት ይፋ መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ቡልቶሳ ኢርኮ (ዶ/ር) በሰጡን ቃል ውጤቱ ተለቋል ብለው፣ ያለፉት ተፈታኞች 86 በመቶ መሆናቸውን፣ ማለፊው 50 እና ከዚያ በላይ መሆኑን ተናግረዋል። ከአጠቃላይ ተፈታኞች መካከል 61 ሺሕ የሚሆኑት ተማሪዎች ማለፊያ ውጤት አላመጡም። በክልሉ …
💪🦾 ምናልባት ከሚያስቡት በላይ ቅርብ ሊሆን ይችላል። https://youtube.com/shorts/l_cG3m4v0UE?si=gtBNVm-eAOVCjE87