ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይጹም ያልቻለ....! 🔖እናታችን አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች “የአላህ… — የሐቅ መንገድ (the path of truth)የንፅፅር ቤት — TG.ME

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይጹም ያልቻለ....!

🔖እናታችን አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች  “የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡”
📚 (ቲርሚዚይ: 745)
👍10
August 30, 2026 498