አንድ ሼኽ ተጠየቀ፡- «አንዳንድ ቀናት፤ ከቁርዓን ምንም ሳልቀራ ያልፋል!» ይህ ቁርዓንን እንደ መተው… — የሐቅ መንገድ (the path of truth)የንፅፅር ቤት — TG.ME

አንድ ሼኽ ተጠየቀ፡-

«አንዳንድ ቀናት፤ ከቁርዓን ምንም ሳልቀራ ያልፋል!»

ይህ ቁርዓንን እንደ መተው ይቆጠራል!?

ሼኹም መለሰ፡- ይህ ትልቅ እጦት ነው!

«ከአላህ መጽሐፍ ምንም ሳታነብ ቀናት እንዲያልፉ ካደረግክ፣ ለራስህ አልቅስ፤ ምክንያቱም በአላህ ይሁንብኝ፣ ከአላህ መራቅህን የሚያመለክት ካልሆነ በስተቀር ታዛዥነት አይከለከልም።»


Copied

https://t.me/thepath_of_truth
😢17👍4❤2
August 29, 2026 554 2