ቻናሌን ማሰራጨት ትታችሁ ሷቢሬ ሷቢሬ የምትሉኝ ሰዎች አንደማትወዱኝ አረጋግጫለው። ከሰሞኑ ውይይት በጣም… — የሐቅ መንገድ (the path of truth)የንፅፅር ቤት — TG.ME

ቻናሌን ማሰራጨት ትታችሁ
ሷቢሬ ሷቢሬ

የምትሉኝ ሰዎች አንደማትወዱኝ አረጋግጫለው።

ከሰሞኑ ውይይት በጣም ያሳቀኝ ፓርት ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ማለቱ አምላክነቱ ያሳያል ብሎ ሲናገር አልቻልኩም

21. ‘ጌታ ሆይ! ጌታ ሆይ!’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማይ አይገባም፤ ወደ መንግሥተ ሰማይ የሚገባው በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚፈጽም ነው።

ማቴዎስ 7:21 (አማ05)
😁21👍3
August 27, 2026 611 5 1