በደ/ም/ቅ/ፊልጶስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ⛪⛪⛪
በደማቅ ተከብሯል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🙏
@tewahdo2780 · 2K subscribers
"በተማርከው እና በተረዳኸው ነገር ፀንተ ኑር"
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/tewahdo2780Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 25, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
❝በከመ ይቤ መጽሐፍ ማዕከለ ፈጣሪ ወፍጡራን፥ ለዕረፍት ዘኮንኪ ትእምርተ ኪዳን፤ ሰንበተ ሰንበታት ማርያም ዕለተ ብርሃን፥ ብኪ ይትፌሥሑ ጻድቃን፥ ወብኪ ይወፅኡ ኀጥአን እምደይን — መጽሐፍ እንደተናገረው በፈጣሪና በፍጡራን መካከል ለዕረፍት የቃል ኪዳን ምልክት የሆንሽ፤ የብርሃን ቀን ስንበተ ሰንበታት ማርያም ሆይ አበባ ባለበት ገነት ያሉ ጻድቃን በአንቺ ደስ ይላቸዋል❞
❝ከረጅም ተራራ የሰው እጅ ሳይነካው የተፈነቀለው ይህ ድንጋይ አንድ ልጅሽ ነው፤ ባለሟልነትሽ የበዛ ድንግል ማርያም ሆይ ከቀዳማዊና ከደኀራዊ ትውልድ ሁሉ ለስምሽ አጠራር ስግደት ይገባል❞
❝መሠረቶቿ የተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤ ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ የጽዮንን ደጃፎች ይወዳቸዋል፤ የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል❞
❝ሰላም ለኪ ኦ ማርያም ደብረ መቅደሱ ለእግዚአብሔር ሰላም ለኪ እንተ መልዕልተ ኵሎሙ ቅዱሳን ሰላም ለኪ ኦ ዐባይ ሀገር ሀገረ ናዝሬት እመ አህጉር ሀገሩ ለክርስቶስ ሰላም ለከ ኦ ደብረ ታቦር ዘከለሎ ብርሃን ይሤኒ ላህዩ እምኵሉ አድባር — የእግዚአብሔር መቅደሱ ማርያም ሆይ ሰላም ላንቺ ይሁን፤ ከቅዱሳን ሁሉ በላይ ሰላም ላንቺ ይሁን፤ የአህጉራት እናት የክርስቶስ ሃገሩ የናዝሬት ሀገር ታላቅ ሀገር ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን ደብረ ታቦር ሆይ ብርሃን የጋረደው ደም ግባቱ ከተራሮች ሁሉ በላይ ያምራል❞
❝የአሸናፊ ንጉሥ እናት የተአምሯን ገናንነት እናመስግናለን❞
❝ማርያም ሆይ ያላንቺ ደስታ በማን እደስታለሁ፤ መሲሕ ክርስቶስን የወለድሽ ምሕረትንና ፍርድን ባንቺ አስብ ዘንድ ፈጽሞ ትርፍርፍ ያለ ርኅራኄሽን ባሰብኩ ጊዜ ኅሊናዬ ከስንፍናው ይነቃል፡፡ ንጽሕናን የተሸለምሽ ድንግል ማርያም ሆይ ብዙ ምርኮ እንዳገኘ ሰው በስምሽ አጠራር ደስታን እደሰታለሁ❞— ሲል ደስታውን ገልጧል። በተለይ ቃል ኪዳኗ የዚህን ዓለም የኀጢአትን ጭንጫና ግጫ፣ የበደልን ሸለቆ፤ በአጠቃላይ የዓለምን ከንቱነት ገልጦ ሲያሳይ ከዚህ ዓለም ምቾት ከሥጋ ምኞት ሲነጥል ከሰማያዊ ኑሮ ጋር ሲያዛምድ ደስ ያሰኛል። ይህን የተረዱ ጻድቃን ሰማዕታት በጣዕመ ፍቅሯ ተስበው በልጇ ጸጋ ተጎብኝተው ኅድግዎ ወመንንዎ ለዝ ዓለም ብለው ከዚህ ዓለም ይመንናሉ፡፡ ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴው ላይ፦
❝ኵሎሙ ነገሥተ ምድር የሐውሩ በብርሃንኪ፥ ወአሕዛብኒ በጸዳልኪ — የምድር ነገሥታት በብርሃንሽ አሕዛብም በጸጋሽ ወጋገን ይሄዳሉ❞
❝እለ ውስተ ሲኦል ፃዑ ወእለ ውስተ ጽልመት ተከሠቱ:: በሲኦል ውስጥ ያላችሁ ውጡ! በጨለማ ውስጥ ያላችሁ ተገለጡ❞— ብሎ ነጻነትን አውጆባታል፡፡