ባንች ጠገቡ የቀደሙት ሁሉ በቀን በለሊት ቅድስት ሆይ እያሉ የእንጀራ ቤት ነሽ ሀገረ ሰላም ቤዛዊት ኩሉ… — ❤️ የአማኑኤል ልጆች ❤️ — TG.ME

ባንች ጠገቡ የቀደሙት ሁሉ
በቀን በለሊት ቅድስት ሆይ እያሉ
የእንጀራ ቤት ነሽ ሀገረ ሰላም
ቤዛዊት ኩሉ ድንግል ቅድስት ማርያም
•••
👉 እናታችን #ቤዛዊት_ማርያም የልባችንን መሻት ትሙላልን ምልጃዋ አይለየን ፤
••••••
ምልጃሽ አይለየን
••••••
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://t.me/Terbinos
የቲክ ቶክ የገፃችን ይመልከቱ - https://www.tiktok.com/@yeamanuelljochi
የፌስቡኩ ገፃችን ይመልከቱ - https://www.facebook.com/terbinos
👍13
April 25, 2025 2.3K 2