@telemondo · 7.5K subscribers
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ተቀላቀሉን !!! ሀሳብ አስተያየት እና መጸሀፍ ለመጠየቅ @Hiloga_bot ያናግሩን ቻናል @xobya ግሩፕ @etyolis
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/telemondoIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 14, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 15, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
11 advertisers placed 14 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ምሺት ከሌለ ንጋት አይኖርም፠፠፠፠፠ ነገም ሌላ ቀን ነዉ🌟✨🌟✨ ዉብ አዳር👍
📍በህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፕላን የተሳፈረ ሰውዬ የበረራ አስተናጋጇ በሰጠችው ጥቆማ መሰረት የአውሮፕላኑ መጸዳጃ ቤት ውስጥ መጠቀም ይጀምራል። ታዲያ በመሐል አንዲት ቀይ ማብሪያና ማጥፊያ የምትመስል ነገር ያይና ነካ ያደርጋታል። በዚህ ቅፅበት አውሮፕላኑ በሐይል መንገጫገጭና ወደ ጎን ማጋደል ይጀመራል። ሰውዬውም ደንግጦ ወይኔ ሳላውቅ የማይነካ ነገር ነክቼ ሕዝብ ጨረስኩኝ ብሎ በነካት ቀይ ነገር ይጸጸታል። ከጥቂት ቆይታ በኃላ ግን መንገጫገጩ ይቆምና ጨርሶ ከመጸዳጃ ቤ…
የተወዳጁ የደራሲ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ አዲስ መጸሀፍ ችቦ
ነገን አይተን ተመስገን የምንል ሰው ፈጣሪ ያድርገን በዚህ ሰዓት ተኝቶ በዛው የሚቀር ስንቱ አለና። 🙏 ተመስገን ሸጋ ለሊት @telemondo
የሰው ልጅ ሀሳብ ባህር ነው ባሕርን ደሞ በዋና ማቋረጥ አይቻልም ስለዚ ባሕርን ለመሻገር የተሻለ ነገር መፍጠር ያስፈልገናል ያም መርከብ ነው። ሀሳብ ብቻ ሳይሆን ያሰብነውን የምናሳካበት መንገድ መከተል አስፈላጊ ነው ካለበለዚያ መስመጣችን ነው። የመፍትሔ ሰው እንሁን ሸጋ ምሽት ተመኘን ✍ፍራ @telemondo @telemondo