@apffast · 234 subscribers
A real fight is a winner!!!! Our origin is Amhara and our destination is Amhara!!!! If you want to give information, send it to us 👉 @onegoing3 #Amharaness is our symbol of victory! Our freedom will be confirmed by our strongest muscles!!!!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/apffastIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 29, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🔥ሦስት የአገዛዙ አድማ ብተና የሰራዊት አባላት 81ኛ (ዉባንተ አባተ) ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ‼️ አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 303ኛ አሳመነው ኮር 81ኛ (ውባንተ አባተ) ክፍለ ጦርን ሦስት የአገዛዙ አድማ ብተና አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቀሉ። መነሻቸውን ሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ እስታይሽ ከተማ በማድረግ ነሐሴ 2018 ዓ/ም ሁለት ዳይሞሊ ክላሽ እና አንድ ኤርትራ ክላሽ እንዲሁም 360 የክላሽ ተተኳሽ፣ ስድስት የእጅ ቦምብ፣ ሦስት የ…
የአንሻ ሰይድ 4ኛ ዕዝ በጠላት ላይ ድል ተቀዳጀ!!! የዘረ ፈጁ አገዛዝ ሰራዊት እና ገዳ ኮማዶ ፣ኤርፔሎላ፣የጃልሞሳ ሸኔ አንሻ ሰይድ 4ኛ ዕዝ ሲፋለም መዋሉና በዚህም አውደ ውጊያ ሞገደኛው የአንሻ ሰይድ ዕዝ ሰራዊት ከፍተኛ ወታደራዊ ብልጫ በመውሰድ የወራሪውን ሰራዊት ሲያራግፉት ውለዋል። ዘሬ ከጠዋቱ 11:00ሰዓት መነሻውን ከአንገር ጉትን በማድረግ ወደ ማርያም ሰፈር ለመግባት የቋመጠው ይህ ገዳይ ሃይል ቀድሞ ቦታዎችን በአራት ክፍለጦሮች በመያዝ ጠዋት የጀመረው አውደው…
PETRO MONTHLY SALARY RULES 📊💰 Junior Supervisors must have 5 active Level A members and 3 active Level B/C members to qualify for the 2,000 ETB monthly salary. 👷♂️ Advanced Leader must have 10 active Level A members and 6 active Level B/C members to qualify for the 6,000 ETB monthly salary. 🚀 As…
በራያ ቆቦ ግንባር 11 የመከላከያ ሰራዊት አባላት አንድ እስናይፐር ፣ አንድ መትረየስ እና ክላሾችን በመያዝ ወደ ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 102ኛ ኮር 12ኛ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ። ዛሬ ነሀሴ 15/2018ዓ/ም በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ 11 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከላይ በተጠቀሰው መሰረት 2 የቡድን መሳሪያ እና 6 ክላሽን ኮፍ መሳሪያ በመያዝ 12ኛ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ። የመጡት የመከላከያ ሰራዊት አባላት 1200 የክላሽ ጥይት ተተኳሽ እና 200 የመትረየስ ጥይ…