@taemmedia · 510 subscribers
Taem ጣዕም is a storyteller media owned by Solomonic communications PLC. 📻 ጣዕም ሬድዮን በቀጥታ 👉 @taemradiobot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/taemmediaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 3, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ይህን አስረገራሚ ታሪክ ለመጨረስ 👇 https://vt.tiktok.com/ZS4w2chM1/
https://www.tiktok.com/@taemmedia?_r=1
አንደኛ ወጥታችሁ "ሁለተኛ በወጣሁ" ብላችሁ ተመኝታችሁ ታውቃላችሁ? **** 💁♂️ ሄኖክ ለማ Children of Heaven የተሰኘው ፊልም ለእኔ የማይረሳ የሆነበት ምክንያት ይኼ ነው ። ታሪኩ የሚጀምረው አንድ ትንሽ ልጅ ሊያሰራላት የወሰደው የእህቱ ጫማ በአጋጣሚ ሲጠፋበት ነው ። እህቱም እርሱም አንድ ጫማ ነው ያላቸው። ቤተሰባቸው ደሀ ስለሆኑ አዲስ ጫማ መግዛት አይችሉም ። ስለዚህ ለእናትና አባታቸው ሳይናገሩ የወንድሟን ሸራ ጫማ እየተዋዋሱ በፈረቃ ለ…
አንደኛ ወጥታችሁ "ሁለተኛ በወጣሁ" ብላችሁ ተመኝታችሁ ታውቃላችሁ? **** 👇 ዝርዝሩን ከታች ያንብቡ 👇👇
ለ335 ዓመታት የተረሳው ጦርነት * #ጣዕም_ሚዲያ ነገሩ የተፈጠረው በኔዘርላንድስ እና በእንግሊዝ አቅራቢያ በሚገኙት Scilly (ሲሊ) በሚባሉ ትናንሽ ደሴቶች መካከል ነው። እ.ኤ.አ በ1651 (በእንግሊዝ የእርስ በርስ ጦርነት ወቅት) ኔዘርላንድስ ለደሴቶቹ በይፋ ጦርነት አወጀች። ነገር ግን፣ ብዙም ሳይቆይ የፖለቲካው ሁኔታ ተቀየረና ሁለቱም ወገኖች ጦርነት ማወጃቸውን ጨርሶ ረሱት! ሰላም ሳያወርዱና የስምምነት ሰነድ ሳይፈራረሙ 335 ዓመታት አለፉ። በ1986 አንድ የታ…